Ethio info
Ethio info Independent media & entertainment hub sharing the latest Ethiopian & Eritrean news, culture, and trends. Stay informed. Stay connected."
'የአስቴር በዳኔ አድናቂ 🤓
07/26/2026
'ብስራት አብሳሪው ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ደግሞ የአመት ሰው ይበለን🙏
በምልጃ፣በረድኤት፣ጥበቃው፣አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
'ሐምሌ 19 እንኳን ለሊቀ መልአክ ብስራት አብሳሪው ቅዱስ ገብሬአል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ምልጃ ረድኤት በረኩቱን አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
Ethio info
07/22/2026
🔴 አሳዛኝ ዜና በምዕራብ ወሎ በሚገኘው አርሴማ ገዳም ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት መነኮሳት ተገደሉ 💔
በምዕራብ ወሎ ዞን በአባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ታሪካዊው የአርሴማ ገዳም ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በገዳሙ የሚገኙ መነኮሳት (እናቶች) ላይ አሳዛኝ የሕይወትና የካህናት ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።
የደረሰው መረጃ ዋና ዋና ነጥቦች
የጥቃቱ ሁኔታ በመንፈሳዊ ስፍራው እና በገዳሙ መነኮሳት ላይ ያተኮረ የድሮን ጥቃት የተፈጸመ ሲሆን፣ ጥቃቱ የተካሄደው በርካታ መንፈሳውያን በሚገኙበት በአርሴማ ገዳም ቅጽር ግቢ ውስጥ ነው ተብሏል።
በጥቃቱ ሳቢያ **2 እናቶች (መነኮሳት)** ወዲያውኑ ሕይወታቸው አልፏል።
የቆሰሉ መነኮሳት ከሞቱት በተጨማሪ **ከ8 በላይ መነኮሳት** በጽኑ ቆስለው በሕክምና ላይ ይገኛሉ።
Drone Strike Reportedly Kills Nuns at Arsema Monastery in West Wollo 💔
A drone attack targeting the historic Arsema Monastery, located along the Abay River in the West Wollo Zone, has resulted in tragic casualties among the resident nuns.
📌 Key Details
💥 The Attack: A drone strike was carried out directly within the compound of the Arsema Monastery, a revered spiritual site.
Fatalities 2 nuns were killed instantly in the strike.
Injuries More than 8 others sustained severe injuries and are receiving medical treatment.
07/19/2026
🏆ወንድምህ በድል ሲደምቅ የሚሰማህ ልዩ ስሜት... 🇪🇸❤️🏆😂
07/19/2026
🔥 🔥 🔥የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (Golden Boot Winner) ፈረንሳዊው ኪሊያን ምባፔ ሆኗል! 🇫🇷⚽️
ማሽን! 🔥 ምባፔ በድጋሚ ታሪክ ሰርቷል!
07/19/2026
🏆 የዓለም ዋንጫው ባለቤት ታውቋል! ስፔን የዓለም ሻምፒዮን ናት! 🇪🇸
በጨዋታ ብልጫ፣ በሚያስቀና የሜዳ ላይ ዲሲፕሊን እና በሁሉም ረገድ አርጀንቲናን በልጣ በመጫወት ስፔን ዋንጫውን ለማንሳት በቅታለች! ሙሉ በሙሉ የሚገባቸው ድል ነው! ፍፁም ድንቅ ብቃት! 👏🔥
Spain Deserve It! 🏆✨
እናንተስ በስፔን ሻምፒዮንነት ተስማምታችኋል?
07/19/2026
🔥 🔥 🔥ጎል ጎል ጎል ስፔኖች በመጨረሻም ሰብረው ገብተዋል (ግብ አስቆጥረዋል)የልፋት ዋጋ 🔥👍
07/19/2026
🔥"ላሚን ያማል (EUROS) እና በዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ላይ በመጫወት የመጀመሪያው ታዳጊ ሆኗል 🔥" ድል ለስፔን 🔥⚽
07/19/2026
🔥 🔥 🔥' አይሾውስፒድ (IShowSpeed) የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓትን በደመቀ ሁኔታ አስጀምሯል 🔥
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Us
Washington D.C., DC