GOBA SKIN
We sell Organic Qasil powder .Which is used for body , skin , and hair .
09/12/2025
እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሰዎ! ዓመቱ የጤና፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ።
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት!🌼🌼🌼
GOBA SKIN Happy New Year!
Happy Ethiopian New Year
Why Your Skin Will Love Roasted Coffee Bean Oil
SKIN BENEFITS
Roasted Coffee Bean Oil offers numerous benefits for the skin due to its rich nutrient profile. It is packed with essential fatty acids, vitamins, and antioxidants that nourish and rejuvenate the skin.
Click for some key skin benefits of
Roasted Coffee Oil.
If you wanna go and buy in person please go to 908 Thayer Ave Silver Spring MD 20910
08/30/2025
08/30/2025
አ በ ባ የ ሆ ሽ
***************
አበባየሆሽ ...ለምለም
አበባየሆሽ ...ለምለም
ሰላም
እስቲ ስለ ቀሲል ምን እናውቃለን ?
ቀሲል የተሠራው ደርቆ ከተፈጩ የጎባ/ቁርቁራ በሚባል የሚታወቀው የዛፍ ቅጠል ነው ፡፡ በተልምዶ ምስራቅ አፍሪካ ሴቶች ቆዳቸውን ለማስዋብ የዛፉን ቅጠሎች ለዘመናት ሲጠቀሙበት ቆይተዋል ፡፡ ቀሲል ቆዳን ለማፅዳት በማስክ መልክ እንዲሁም እንደ ፀጉር ሻምፖ ጨምሮ በብዙ መንገዶች መጠቀም ይቻላል ፡፡
የቀሲል ዱቄት 100% ተፈጥሯዊ ሳሙና ነው ፡፡ ሳፖኒንስ የተባለ ቆዳን ለማፅዳት የሚጠቅም ንጥረነገር ይገኝበታል፡፡ ይህም ቀሲል አረፋ የመሆን ችሎታ ይሰጠዋል እናም በተፈጥሮ የሳሙና አረፋ ይፈጥርለታል ፡፡ ይህ ኃይለኛ የማፅጃ ዱቄት የሚገርም ውጤቶችን ያስገኛል በተለይ ወደ ምስራቅ ሀረርጌ ሴቶች የሚጠቀሙት ለዘመናት ያስቆጠረ የቆዳ ጥራት ምስጢራዊ ንጥረ ነገር ነው ፡፡
መግዛት ከፈለጉ 👇👇
AUG31
2025
DOWNTOWN SILVER SPRING
1 Veterans PI, Silver Spring MD 20910-Call 240 766 9777 for more info [email protected]
ድርያ ለምትፈልጉ አለ
ከብረው ይቆዩን ከብረው
ወንድም እህቶን አቅፈው
በፍቅር ገመድ ታስረው
ከብረው ይቆዩ
ቀሲል ምንድንነው?? 🤔* ቀሲል በሶማሊያ ከሚገኝ የጎብ ዛፍ ቅጠል የተሰራ ሲሆን በውስጡ ፀረ ባክቴሪያ እና የተለያዩ ቫይታሚኖችን ይዟል። # Vitamin C # Vitamin E # Zinc* ቀሲል ለፊታችን እንደ cleanser/መታጠቢያ/, Face mask/የፊት ጭንብል/ ልንጠቀምበት እንችላለን።ምን ጥቅም ይሰጠናል??🤔1. ቆዳን ለማፅዳት * በፊታችን ላይ የሚገኙ ቅባቶችን, ሜክአፕ, ላብ እና ቆሻሻን ለማፅዳት ይጠቅማል።2. የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን ያስወግድልናል።3. ብጉር ይቀንስልናል።4. ቆዳን ያለሰልስልናል።5. ቆዳን ከመሸብሸብ ያድናል።6. ቆዳን ከጉዳት ይከላከላል።* ከፀሀይ ብርሀን,ultraviolet ray እንዲሁም ከሲጋራ ጭስ ይከላከልልናል።7. ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ያስወግድልናል።8. ጠባሳን ያደበዝዛል። TO ORDER IN THE DMV CALL 240-766-9777
06/22/2025
🌍✨ Get Ready for the Biggest Cultural Celebration of the Year! ✨🌍
🎉 AFRICAN ROOTS & CULTURES FESTIVAL
📅 Sunday, June 22, 2025 | 🕚 11 AM – 9 PM
📍 Silver Spring Civic Center – 1 Veterans Place, Silver Spring, MD
Join us for a full day of live music, traditional dance, cultural showcases, fashion, African cuisine, art, and more—all celebrating the beauty and diversity of Africa! 🎶🍲💃🏾🎨
Let’s come together to honor our roots, celebrate our culture # # EthioAmericanChamber
#
06/17/2025
Get all the beauty secrets of natural skin, body and hair care with GOBA SKIN Qasil Powder. Get yours today - skin
#GOBA Skin
06/16/2025
African Roots & Cultures Expo
Sun, Jun 22 | Silver Spring
Unforgettable Cultural Celebration! 🔥 🎶 Live Music – Feel the rhythm of Africa with top artists & drummers! 🍲 Food Tasting – Savor the authentic flavors of African cuisine! 💃🏾 Cultural Performances – Witness stunning traditional dances! 🎤 Guest Speakers – Learn from influential voicesGOBA SKIN 🍃🍃🍃
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
DMV
Silver Spring, MD
20910