Simret beauty
Cosmetologist | Entrepreneur
Founder of Simret Beauty
Certified Trauma-Informed Healing Practitioner
Author | Mental Health & Autism Advocate
ማዲያት ያለብን ሰዎች ምን እናድርግ?👇
08/13/2026
“ስምረትን ፍለጋ / FINDING SIMRET” የመጽሐፍ ፊርማ ጉዞ በተመረጡ የአሜሪካ ዋና ዋና ከተሞች በቅርቡ ይጀምራል! 🇺🇸
ይህ የመጽሐፍ ጉዞ መጽሐፍ ከመፈረም በላይ ነው፤ ስለ ፈውስ፣ ራስን ይቅር ስለማለት፣ ከህመም ወደ ተስፋ እና ከመኖር ብቻ ወደ ሙሉ ህይወት ስለመመለስ አብረን የምንነጋገርበት ጉዞ ነው።
ወደ ከተማችሁ እየመጣን ነው… ❤️
ቀናትና ከተሞች በቅርቡ ይገለጻሉ። ይጠብቁን!
Finding Simret Book Signing Tour Starting Soon!
Asmeret Tewolde Hadush (Simret Beauty)
#ምስጋና
በዳላስ ቴክሳስ July 11 ተዘጋጅቶ በነበረው የስምረትን ፍለጋ/Finding Simret መጽሐፍ ምረቃ ላይ ለተገኛችሁ ክቡር እንግዶች፣ ጓደኞች ፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ለተገኛችሁ ሁሉ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።🙏
ያሳያችሁኝ ፍቅር፣ ድጋፍ እና ማበረታቻ ይህንን ቀን እጅግ ልዩ እና የማይረሳ አድርጎታልና እግዚአብሔር ያክብርልኝ እላለሁ።✨
✅ ነፃ ግብዣ አይቀርም ✅
ስምረትን ፍለጋ የመፅሀፍ ምርቃት በ Dallas, Texas, በአይነቱም ሆነ በይዘቱ ለየት ያለ በጃዝ የታጀበ የጥበብ ምሽት የፊታችን ቅዳሜ july 11 2026 G.C 4:30 pm ላይ ጀምሮ በዳላስ 9560 SKILLMAN ST #@126 DALLAS, TX 75243 እንዳትቀሩ። #ስምረትንፍለጋ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
07/08/2026
✅ ነፃ ግብዣ አይቀርም ✅
ስምረትን ፍለጋ የመፅሀፍ ምርቃት በ Dallas, Texas, በአይነቱም ሆነ በይዘቱ ለየት ያለ በጃዝ የታጀበ የጥበብ ምሽት የፊታችን ቅዳሜ july 11 2026 G.C 4:30 pm ላይ ጀምሮ በዳላስ 9560 SKILLMAN ST #@126 DALLAS, TX 75243 እንዳትቀሩ።
July 11 2026 ስምረትን ፍለጋ/ Finding Simret በሚል ርእስ የጻፍኩትን መጽሀፍ 📍በDallas, Texas Empire Event Center የማስመርቅ ሲሆን በእለቱ እጅግ የምንወደውና ምናከብረው ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ የክብር እንግዳ ሆኖ የሚገኝ ሲሆን ሌሎችም ድንቅ የሆኑ የክብር እንግዶች የሚገኙ ይሆናል። በተጨማሪም የምንወደው እና የምናደንቀው አበባው መላኩ መድረኩን የሚመራ ሲሆን በእለቱ የመጽሐፉ ፊርማ ይኖራል። ሁላችሁንም አብረን ይሄን ቀን እንድናሳልፍ ከወዲሁ እጋብዛችኋለሁ።
06/30/2026

ዛሬ ምሽት አንድ ሰአት ላይ በቲክቶክ ላይቭ እንገናኛለን🙏
የመጀመሪያ መጽሀፌ የሆነው ስምረትን ፍለጋ በአማርኛም በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በአማዞን እና ቲክቶክ ቀርቧል። መጽሀፉን ይዛችሁ ማክሰኞ በቲክቶክ ከምሽቱ 1 ሰአት በኢትዮጽያ አቆጣጠር ላይቭ እንገናኝ🤗
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Austin, TX
78665