Voice of Amhara

Voice of Amhara

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Voice of Amhara, Health/Beauty, London.

30/08/2026

የነ ከበቡሽ የመሀል ተጫዋቾች እነ አቶ ቀጀላ ጎሉ ላይ ለመድረስ ሜዳውን አሰፍተው እየተጫወቱ ናቸው።አሰልጣኛቸው ግን ገራሚ ነው ምናለ አርሰናል ቢያስፈርመው። ይገርማል ከመቶ አመት በላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጋራ ያለሟትን የአንድነታችን አርማ ሆና ለዘመናት የቆየችውን አዲስ አበባን ለመንጠቅ በሚደረገው የቅዠት ጨዋታ ላይ አማራውን እንደዋና ተከላካይ አድርገው በመቁጠር የጨዋታ ሜዳቸውን አሰፍተው ከድሬድዋ አዋሳ፣ከአዋሳ ባህርዳር ጎጃምና ጎንደር ላይ ከተፍ ብለዋል።በዚህ ጨዋታ ከዋና ግባቸው አዲስ አበባ ለመድረስ ሜዳውን በማስፋት ተከላካዮችን ለማታለል የሚደረግ ስልታዊ ጨዋታ ነው። ገብቶናል።የነጣይቱን አሻራ አዲስ አበባን ነጥቆ ለአንድ ተረኛ ነኝ ለሚል ቡድን ስትሰጥ እጁን አጣጥፎ ሚመለከት ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም። ስሙኝ አቶ ቀጀላ ደብተራ የፃፈውን ታሪክ ካልተቀበሉ ቃልቻወ የፃፈልወትን ታሪክ ለራስዎ ይቀበሉት።አበቃ!!! አሐዱ ቴሌቬዥን እንደሚዲያ የሐሳብ አውድማ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል።በቀጣይ ደግሞ ከሌሎች ከአማራውም ከሌላውም በአቶ ቀጀላ የተቃርኖ አሰላለፍ ውስጥ ያሉ ፓለቲከኞችን እንደምታቀርቡ ተስፋ አለኝ።አልያ ግን የነከበቡሽ ህዝብ ግንኙነት ሆናችሁ መሾማችሁን አውጁና ከOMN ጋር ጥምረት ፍጠሩ።ጊዜው ሲደርስ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ።

22/07/2024

የሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት አረፉ

የዝነኛው ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት ሲሞን ፔትሮ ሳሊኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ብሔራዊ እና ግዙፍ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በማከናወን ዝናን ያተረፈው ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት በ92 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

እኚህ ግለሰብ 1.5 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት እንዳላቸው የፎርብስ መጽሔት መረጃ ያሳያል ሲል አርትስ ቲቪ ዘግቧል።

በተያያዘ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ቤተሰብና ለመላው ዊቢውልድ ግሩፕ መጽናናትን ተመኝተዋል።

ሳሊኒ ለኢትዮጵያ የነበራቸው ፍቅር በተግባር የተገለጠ እንደሆነ ጠቅሰው በሀገር ግንባታ ሂደት የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ማከናወናቸውንም አንስተዋል።

22/07/2024

በቀን 14/11/2016 ዓም በአድማ ብተና እና ሚኒሻ መሪነት በጃቢጠህናን ማንኩሳ አካባቢ ወደ ገጠር በመዉጣት ንፁሀንን ሲጨፈጭፉ ዉለዋል ወርቁ አሰማ የሚባል አንድ ወጣት የማንኩሳ ነዋሪ ገለዋል።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in London?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


London

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in London.