Bahir dar Blood Bank Service
የባሕር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት ይምጡ ደም በመለገስ ወገንዎን ይታደጉ
24/09/2026
ደም ይለግሱ ህይወት ይታደጉ
24/09/2026
🙏
23/09/2026
🌿❤️ ለውድ ደም ለጋሽ ተማሪዎች ❤️🌿
እንኳን ለአዲሱ ዓመት እና ለደም ልገሳ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! 🎉 እስካሁን ለሰጣችሁት ደም ለአንድ ሰው ተስፋ፣ ለአንድ ቤተሰብ ደስታ፣ ለአንድ ህይወት ደግሞ የመኖር ዕድል ነው። 🩸❤️
ውድ ተማሪዎች፣ በወጣትነታችሁ የምታደርጉት ይህ በጎ ተግባር የማይረሳ የሰብአዊነት ተግባር ነው
ለሌሎች ህይወት መስጠት ትልቁ ስጦታ ነው።
በአዲሱ ዓመት ደግነታችሁ ይብዛ፣ ልባችሁ በፍቅር ይሞላ፣ ትምህርታችሁ ይሳካ፣ ሕልማችሁም ይሳካላችሁ
🙏 ደም ለግሳችሁ፤ ህይወት አዳናችኋልና እናመሰግናለን🩸
🌟 መልካም የትምህርት ዘመን ! 🌟
23/09/2026
ደም ይለግሱ ህይወት ይታደጉ!!
ደም ያስተሳስረናል
20/09/2026
እርስዎ ደም ለግሰዋል?
አወ ከሆነ፦ ማስረጃ በ6594 የደረሰዎትን ያስቀምጡ!!
ደም ያስተሳስረናል!!
ደም ያስተሳስረናል
19/09/2026
ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9/2019
የደም ልገሳ ቦታዎች
1. ፓፒረስ አደባባይ
2. የድሮው አልካን
3. አባይማዶ ጉዛራ
4. ፒያሳ የገበያ ማዕከል ፊለፊት
ሰሜን ጎጃም ጤና መምሪያ ፦ ለዱርቤቴ፣ ሊበን፣ መራዊ ፣ አዴትና ጎንጅ ቆለላ ሆስፒታሎች ላሰራጨነው የደም አገልግሎት በአጋር ዘርፍ የሰርትፍኬት እውቅና ስለሰጠን እያመሰገንን።
ድልድይ ሆነን የተለገሰውን የበጎ ፈቃድ ደም ለሆስፒታልና ለታካሚ ማድረሳችን ማረጋገጫም ነው!!
ደም ያስተሳስረናል!!
Category
Telephone
Address
Bahir Dar
Bahir Dar