Buze Temare
This page is used for develop your Facebook acount and known by other person and country
የእናት ፍቅር
ማን እንደ እናት
እናት ያላችሁ ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልላችሁ
24/08/2025
ዳጋ እስጢፋኖስ
ባሕር ዳር ጣና ሐይቅ
22/08/2025
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ባሕር ዳር ደብረ ምሕረት ቅድስት ዲዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን
20/08/2025
ይሁኔ በላይ ከቤተሰቦቹ ጋር
08/06/2025
ባሕር ዳር
ልደታ ቤተክርስቲያን
ቀበሌ 14
07/06/2025
በባሕር ዳር ከተማ እየተሠራ የሚገኘዉ የአዲሱ ድልድይ የአስፋልት መንገድ በዚህ መልኩ እየተሠራ ከጎንደሩ መሥመር ተገናኝቷል ።
ይሄ የምታዩት የአንዱ ጎን መሥመር ብቻ ነዉ።
07/06/2025
እንኳነ ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ሠኔ ፩ / ፳፻፲፯ ዓ.ም
07/06/2025
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
መልካም ቀን
06/06/2025
ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም ወደ ዉቢቷ ባሕር ዳር ሲገቡ የተደረገላቸዉ አቀባበል በፎቶ ይኼን ይመስላል
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
06/06/2025
ባሕር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ወንበር ተገጥሞለት ከዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።
29
እንኳን ለበዓለ ወልድ በሰላም አደረሳችሁ
መልካም ቀን !!!
08/05/2025
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አንድ ሆና ተወልዳ አንዱን ቃል ብትወልደዉ
የማርያም መዓዛ ዓለምን አወደዉ
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
St George
Bahir Dar