Singer Ayele semunigus

Singer Ayele semunigus

Share

Menifesawi agiligilot b***a yemilekekibet page new

Photos from Singer Ayele semunigus's post 06/09/2026

#ጃራ #ገነት #ቤተክርስቲያን የነበረን ፕሮግራም በድል ተጠናቀቀ ክብር #ለፀጋዉ ባለቤት #ለእግዛብሔር 29-1

26/08/2026

ዕለተ እሁድ ሙሉ ቀን ከኛ ጋር ያሚልኩ 🙏ሐዋሳ ታቦር ቃል ብርሃን ቤተክርስቲያን

24/08/2026

#ዎድቆአል ብሎ ዎዴ ቤታቸው ሲገቡ #ተነስተ #ጠብቃቸው እንጅ ቂም አትይዝባቸው 😘ዎዳቾአለው ♥️♥️♥️

17/08/2026

እርሱም። ሂዱ፥ የሰባውንም ብሉ፥ ጣፋጩንም ጠጡ፥ ለእነዚያም ላልተዘጋጀላቸው እድል ፈንታቸውን ስደዱ፤ ዛሬ ለጌታችን የተቀደሰ ቀን ነው፤ #የእግዚአብሔርም #ደስታ #ኃይላችሁ #ነውና #አትዘኑ አላቸው። "
‎(መጽሐፈ ነሀምያ 8:10) መልካም ቀን ይሁንላችሁ

12/08/2026

#ጃራ #ገነት #ቤተክርስቲያን ከነሐሴ 29_ጳጉሜ 1 በጃራና ዶረ አከባቢ ያላችሁ ተጋብዛቸዋል

Photos from Singer Ayele semunigus's post 09/08/2026

እሞሽ ቃል ብርሃን ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰቶናል ክብር #ለፀጋው #ባለቤቲ #ለእግዛብሔር ይሁን 3/12/18 ዓ ም

04/08/2026

አታደርጉ መጥታችሁ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ
3/12/18 ዓ ም ጀምሮ

02/08/2026

#እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ አይሰጥም #ምክንያቱም እሱ አባት ስለሆነ እኛ የምንፈልገው ልጎዳን ስለምችል ለልጆቹ ሰለምጠነቀቅ
‎ ❤️❤️ተባረኩልኝ

Photos from Singer Ayele semunigus's post 26/07/2026

ቱላ #ቡኩር #ቃል #ህይወት ቤተክርስቲያን ዛሬ አግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰቶኛል ክብር ለስሙ ይሁን
19/11/18 ዓ ም
" እግዚአብሔር አምላክም ለአዳምና ለሚስቱ የቁርበትን ልብስ አደረገላቸው፥ አለበሳቸውም። "
(ኦሪት ዘፍጥረት 3:21)

17/07/2026

#የእግዚአብሔር #ይበልጣል
የእኛ ስህተት በሌለበት ወይም በተስተካከለ #ሕይወታችን ላይ በሚያወሩት ከንቱ #አሉባልታ ምክንያት ፈጽሞ መናወጥ የለብንም።ከዚህ ሁሉ አልፎ ሰዎች በእኛ ላይ #ከመከሩትና ከተናገሩት ክፉ ቃል ይልቅ እግዚአብሔር ስለ እኛ የተናገረውን ዓላማ ተረድተን ጉዞአችንን ወደ ፊት።" የሐሰተኞችን ምልክት ከንቱ አደርጋለሁ፥ ምዋርተኞችንም አሳብዳለሁ፥ ጥበበኞቹንም ወደ ኋላ እመልሳለሁ እውቀታቸውንም ስንፍና አደርጋለሁ፤ "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 44:25)

Category

Telephone

Website

Address


Awassa