Ahmedeladi Yase

Ahmedeladi Yase

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ahmedeladi Yase, Health/Beauty, Halaba kulito, shawa, Alaba K'ulito.

08/10/2026

🤝 በቅንጅት ሥራ ዕድል እንፍጠር!
“በቅንጅት የምንፈጥረው ሥራ ዕድል፣ ለወጣቶች ዘላቂ ልማት መሠረት ነው!”
በ2019 በጀት ዓመት፣ ወጣቶችን በማደራጀት፣ የአካባቢ ፀጋን በመጠቀምና በትብብር በመሥራት ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እንሠራለን።

አቶ አብደላ ኡሱመን
የዌራ ወረዳ ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ!

Photos from በሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት's post 08/10/2026
02/10/2026

ኢሬቻ የእርስ በርስ የመከባበር፣ የመቻቻል እንዲሁም የይቅርታ እና የአንድነት መገለጫ በዓል ነው - የተከበሩ አቶ ሙህዲን ሁሴን
******
መስከረም 22/2019 የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን ለ2019 ዓ/ም ኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በዚህ ወቅት የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ሙህዲን ሁሴን እንደገለጹት #የኦሮሞ እና #የሀላባ ህዝቦች በታሪክ በባህልና በማህበራዊ እሴት ይተሳሰራሉ ሲሉም ገለጹ።

ዋና አስተዳዳሪው በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው ኢሬቻ የእርስ በርስ የመከባበር፣ የመቻቻል እንዲሁም የይቅርታ እና የአንድነት መገለጫ በዓል ነው ብለዋል።

ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምት በፀደይ መተካቱን፣ የዝናብ ወራት አልፎ ብርሃን መምጣቱን በማስመልከት በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋር በጋራ የሚያከብረው ደማቅ የአደባባይ በዓል ነው ብለዋል።

በዓሉ አርሶ አደሩ የዘራው እህል ፍሬ ሊያፈራ በአበባ ደምቆ፣ አዝመራው አሽቶ ፈጣሪ ፍጡራንን በመመገቡ የሚመሰገንበት በደስታ የሚከበር በዓል ነው ሲሉም ገልጸዋል።

"ኢሬቻ ከምስጋናና ደስታ ባሻገር የይቅርታ፣ የፍቅር። የአንድነትና የመተሳሰብ ተምሳሌት ነው ያሉ ስሆን ቂምና በቀል አስወግደን በይቅርታ ልብ የሀገራችንን ከፍታ ማረጋገጥ አለብንም ብለዋል።

በዚህ ዓመት "ኢሬቻ ለሀገራዊ ማግባባት" በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የኢሬቻ በዓል የአብሮነት እሴቶችን በመጠበቅ በየዓመቱ የሚከበር በዓል መሆኑን ገልጸዋል።

ዋና አስተዳዳሪው ለዚህም በመላው የሀላባ ህዝብና በዞኑ አስተዳዳር ስም እንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫቸውን አስተላልፈዋል።

Mobile uploads 24/09/2026
Photos from በሀላባ ዞን ዌራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት's post 17/09/2026
Photos from Central Ethiopia Region Urban Development and Construction Bureau's post 07/09/2026

Category

Website

Address


Halaba Kulito, Shawa
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahmedeladi Yase posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Alaba K'ulito.