Nesti

Nesti

Share

Healthy and beauty are our vision

14/07/2026

ስለማሣጅ ጥቅም እስቲ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ??????

21/05/2026
Photos from Nesti's post 05/02/2026
26/01/2026

ኢትዮጵያውን ማሂር ዛሬ ከጠፉ 3 ዓመታት ተቆጠሩ

ልጄን አፋልጉኝ፡ የ3 ዓመት የናፍቆትና የስቃይ ጥሪ!
ህፃን ማሂር ሰይድ በጋምቤላ ክልል፣ ማጃንግ ዞን፣ ሜጢ ከተማ በ2015 ዓ.ም. ተጠልፎ ከተወሰደ ዛሬ 3 ዓመት ሙሉ ሆኖታል። ቤተሰቦቹ ልጃቸውን ፍለጋ በከፍተኛ ስቃይ ላይ ይገኛሉ።

* ስም፦ ማሂር ሰይድ
* የጠፋበት ዕድሜ፦ 2 ዓመት ከ6 ወር
* የጠፋበት ቀን፦ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም.
* የጠፋበት ቦታ፦ ጋምቤላ ክልል፣ ሜጢ ከተማ
* አሁን ያለበት ሁኔታ፦ ከተሰወረ 3 ዓመት ሞልቶታል።

"ማሂር ሲወሰድ 'ባባ... ባባ...' እያለ ቢጮህም ልንደርስለት አልቻልንም።

ይኸው አባት ሰይድ መሀመድ 3 ዓመት ሙሉ በመከራና በስቃይ ቆየ። እባካችሁ ልጄን አፋልጉኝ፤ በጣም ናፈቀኝ!" እያለ

መረጃ ካላችሁ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉ፦

* 0911334363
* 0913915460

ለኢትዮጵያ ህዝብ፦ እባካችሁ ይህ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩን።

3 ዓመታት

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

Photos from ጉርሻ page's post 23/01/2026
Photos from Nesti's post 27/11/2025

እኔ ምለው ግን::::::::ለምንድነው

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Piyassa
Addis Ababa