Tsehay Tsi
God is never late he is always right on time.his timng is best
25/08/2026
«እንቁላሉን አክሽፌ Cage ውስጥ እገባለሁ!» — ሴዶ ማርሻል አቋሙን ቀየረ
አዲስ አበባ — በETFC 2 Cage ውድድር «በእንቁላል አማካኝነት ድግምት እና መተት ተሰርቶብኛል» በሚል ከግጥሚያው ራሱን ማግለሉን አስታውቆ የነበረው አወዛጋቢው የMMA ተወዳዳሪ ሴዶ ማርሻል፣ ሀሳቡን በመቀየር ውድድሩ ውስጥ ለመሳተፍ መወሰኑን በቪዲዮ መግለጫ አበሰረ።
ሴዶ ባወጣው አዲስ ቪዲዮ ላይ፡ «የህዝቡን ጉጉትና ፍላጎት አይቼ ውሳኔዬን ቀይሬያለሁ፤ በእንቁላሉ የተሰራውን መተትና ድግምት አክሽፌ ለህዝቡ ስል Cage ውስጥ እገባለሁ» ብሏል።
ተወዳዳሪው ንግግሩን በተግባር ለማሳየት በእጁ የያዘውን እንቁላል በመስበር «ቢስሚላህ» በማለት በጥሬው ጠጥቶታል።
በዚህም አወዛጋቢው «የእንቁላልና የመተት» ውዝግብ እልባት አግኝቶ ሴዶ ወደ ውድድሩ ተመልሷል።
🥊 🥊😎
We did it after 22 year congratulations to all arsenal fans
Let’s hear it important thing
10/04/2026
የኔ ጌታ ❤️🩹
Category
Website
Address
Addis Ababa