Adem United Tv
Man United 🍏
13/07/2026
ማንቼስተር ዩናይትድ አንድሬይ ሳንቶስን አስፈረመ
ማንቼስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች አንድሬይ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ማንቼስተር ዩናይትድ 48 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ የሚጨመር 2 ሚሊየን ፓውንድ ለዝውውሩ ወጪ ማድረጉ ነው የተገለጸው፡፡
በተጨማሪም የቀድሞ ክለቡ ቼልሲ ከተጫዋቹ የወደፊት ሽያጭ 10 በመቶ እንደሚያገኝ በዝውውር ውሉ ላይ ተመላክቷል፡፡
የ22 ዓመቱ ተጫዋች በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2031 የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡
አንድሬይ ሳንቶስ በፈረንጆቹ 2023 ከሀገሩ ክለብ ቫስኮ ደጋማ የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ በ10 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡
13/07/2026
✅ ሰበር ዜና!
✍ ማንችስተር ዩናይትድ የሪ ቴሌሜንስን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል። HERE WE GO!
✍ ማንችስተር ዩናይትድ £35 ሚልዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ ለመክፈል ተስማምቷል።
አዳዲስና ወቅታዊ ስፖርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
t.me/diletsport
19/06/2026
coming soon .......
08/06/2026
🗣"የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን ሐኪም ሞርተን ቦሰን፦ 'ክርስቲያን ኤሪክሰን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል፤ ከሜዳውም በራሱ በእግሩ ወጥቷል'።
የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን ዶክተር፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን አሁን ደህና እንደሆነ እና ምንም እርዳታ ሳይፈልግ በራሱ መራመድ እንደቻለ ገልፀዋል ።
04/06/2026
የ2026 የአለም ዋንጫ ሰኔ 4 የሚጀምር ሲሆን ድልዱሉም ይፋ ሆናል
04/06/2026
OFFICIAL
ቶም ሂተን ለተጨማሪ 1 ዓመት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል
የዚህ ተጫዋች ክለቡ ውስጥ ያለውን ሚና ምንድነው ?
እስኪ comment አድርጉልኝ ?
04/06/2026
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ ከራፋኤል ሊያኦ ወኪሎች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ግንኙነት አድርገዋል። ክለቡ ተጫዋቹን ሲከታተለው የቆየ ቢሆንም፣ ማንኛውምውሳኔ የሚወሰነው ከዓለም ዋንጫው በኋላ ነው።
[PBPcalcio]
03/06/2026
ቤልጄማዊው የክለባችን ግብ ጠባቂ ሴኔ ላሜንስ በ52.7 ሚሊዮን ዩሮ የገበያ ዋጋ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ 3ኛው ውድ ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል።
[CIES_Football🎖]
Super Senne Lammes🔥
@
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Semera
Addis Ababa