Jordan beauty academy
ምዝገባ ላይ ነን #የሜካፕ #የፀጉር#የጥፍር #የአይን ሽፋሽፍት #የፌሻል ስልጠና። http://jordanbeautyacademy.com በዌብሳይታችን በቀላሉ ይመዝገቡ። 0955424242 /0951191919 international school .
We are dedicated to providing an opportunity to pursue a career in the Art and Sciences of Cosmetology. It is our desire to lay a foundation in both theory and practice that will prepare our students for an exciting journey leading to high self-esteem and a quality lifestyle. We strive to exceed not only what is expected from us, but also what we expect of ourselves.
ጆርዳን የውበት አካዳሚ
በውበት ስራ ከፍ ያለ ዕውቀትና የረዥም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰከረለት ስልጠና ይሰጣል ።
የአሜሪካኑ ፕሮፌሽናል ቢዩቲ አሶሲየሽን (PBA) አባል የሆነው ጆርዳን የውበት አካዳሚ
#በሜካፕ MAKEUP
#የጥፍር ማስዋብ (NAIL ART )
የፊት ቆዳ አጠባበቅ (FACIAL TREATMENT )
የአይን ሽፋሽፍት (INDIVIDUAL EYELASH )
የእግር ማሳጅ (foot massage reflexology)
የቅንድብ ሂና (EYEBROWS HINA )
እንዲሁም
የዋክስ (WAX ) ስልጠና በንድፈ ሐሳብ እና በተግባር መለማመጃ ማቴርያሎች ; በማስተማሪያ ፊልሞችና በኢንተርኔት የታገዘ የዕውቀት ባለቤት ያደርግዎታል ።
እንደምርጫዎ በጠዋት , ከሰዖት ወይም በምሽት ክፍለ ጊዜ ይሰልጥኑ ።
ሙያውን በሚፈልጉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ግንባር ቀደም ተመራጭ እና የጥሩ ገቢ ባለቤት ይሁኑ !
አድራሻ መገናኛ ቤተልሔም ፕላዛ ሁለተኛ ፎቅ ።
በተጨማሪም
ጆርዳን : ደረጃውን የጠበቀ (VIP ) የሙሽራ ማስዋብ አገልግሎትም ይሰጣል
ካሳንችስ በሚገኘው ኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ውስጥ ።
ስልክ 0955 42 42 42
0929 23 74 23
ጆርዳን የውበት አካዳሚ
ውበትን በዕውቀት !
አይላሽ ከሰራችሁ በኋላ ለደንበኞቻችሁ ይህንን ንገሯቸው
በዚህ የመስቀል በዓል ፣ ጆርደን ቢውቲ አዳሚ (Jordan Beauty Academy) ፣ ሰራተኞች እና ተማሪዎች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል።
Hair tips
የሙሽራ ሜካፕ ቀኑን ሙሉ መቆየት አለበት። ግን እንዴት?
ሜካፕ ከተሰራ በኋላ ለምንድነው ነጭ የሚሆነው? መልሳችሁን ኮሜንት ያስቀምጡልንኝ።
How to trim hair
Classic or volume ?
ዳርክ ሰርክልን ለማጥፋት ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ።
የቅርፅ አወጣጥ
Contact the business
Telephone
Address
Bethlehem Plaza, Second Floor And Bole 24 AJ GRACE BUILDING 7th Floor
Addis Ababa