Habesha Makeup Artist
wakeup and makeup in the confort of your own place
06/12/2025
13/11/2023
Makeup ሙሉቀን ፊታችን ላይ እንዲቆይ እንዴት ማድረግ እንችላለን
1፡ቆዳችን ለሜካፕ ዝግጁ ማድረግ
ማንኛዉንም ሜካፕ ከማድረጋችው በፊት ቆዳችዉ መታጠብ
፦ማስክ መጠቀም
፦በስክራብ exfoliate ማድረግ
፦በቶነር ማፅዳት
፦ የፊት ክሬም መቀባት
-ደረቅ ቆዳ ላላችዉ ስክራብ እና ማስክ በሳምንት ሁለት ግዜ መጠቀም
-ወዛም ለሆነ ቆዳ ስክራብ እና ማስክ በሳምንት ሶስት ግዜ መጠቀም
2:በፕራይመር ፊትን ማዘጋጀት
ፕራይመር ከሞስቸራይዘር በኃላ የሚቀባ ሲሆን ፊታችሁን በማለስለስ ፋውንዴሽን ቆዳችው ላይ ረጅም ሰዓት እንዲቆይ ያደርጋል
3:ማንኛውንም የሜክአፕ ፕሮዳክት በመጠኑ ማድረግ
ፊታችው ላይ ማንኛውም ሜክአፕ በበዛ ቁጥር ከቆዳችው ላይ በቀላሉ ረጅም ሰዓት እንዳይቆይ ያደርገዋል
4:የመጠቀምያ ግዜያው ያለፈባቸው የሜክአፕ ፕሮዳክቶችን አለመጠቀም
5:ከቆዳ አይነታችው ጋር ሊሔድ የሚችል የሜክአፕ አይነት መጠቀም
፦የቆዳ አይነታችው ደረቅ ከሆነ የፊታችውን ልስላሴ ሊጠብቅ
የሚችል liquid foundation መጠቀም
፦ለወዛም ቆዳ mattifying foundation(powder
Foundation)መጠቀም
6:ሜክአፕ አድርገን ከጨረስን በኋላ setting spray ማድረግ
7:setting powder ማድረግ
ከቆዳችው ከለር ጋር ሊሔድ የሚችል ወይም ደሞ ምንም
አይነት ከለር የሌለው (trancelucent poweder)
መጠቀም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
13/11/2023