Tedy Afro fans
Official Tedy afro fans page‼️
የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ገጽ ‼️
ይሄን ፔጅ Follow በማድረግ አጋርነታችንን እንግለጽለት 🙏
Tedy Afro fans
20/04/2026
ደረማመሰው
እንጃ ይሄ ነገር ከባድ ነው
ልጁ ነገሮችን እላይ ሰቅሎዋቸዋል ሌሎች የጥበብ ሰዋች ይህን ክብረወሰን የሚሰብሩት አይመስልም።
ያለ ሙዚቃ ክሊፕ ያለ ምንም ግርግር አንድ ሙዚቃው "ዳስጣል " የተሰኘው በሁለት ቀናት ውስጥ አስር ሚሊዮን እይታ እገኘ።
ይህን ያህል ህዝብ ከዚህ ቀደም የለቀቁ አርቲስቶች ቪዲዮ ሰርተው ወዘተ ለቀው በሁለት ቀን ይቅርና በወራትም አላገኙት።
ለታሪክ ይቀመጥ
አስር ሚሊዮን ህዝብ እይታ ያለ ምንም ቪዲዮ ክሊፕ በሁለት ቀን ያገኘው
@ልጅ አቤል
Via:- Ethiopians በዘመን- ልጅ አቤል
30/07/2024
pic of the day
Tedy Afro fans
29/07/2024
በዚህ ምስል የፌስቡክ መንደር ይጥለቅለቅ
በረከታቸው ይደርብን!
Tedy Afro fans
27/07/2024
LEGEND 💥
Tedy Afro fans
27/07/2024
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
*****************
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፉን በማድረግ በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡
በጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች ለማገዝ የተለያዩ አካላት ድጋፋቸውን እያደረጉ ሲሆን፤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችም አደጋው በደረሰበት ስፍራ በመገኘት ተጎጂዎችን እያፅናኑ ይገኛል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስታወቀ ሲሆን፤ ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ የዜጎች ሕይወት በማለፉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
Ethiopian Broadcasting Corporation Tedy Afro fans
26/07/2024
❣️ 1 #ሚሊዮን ብር ለገሠ !
ድምፃዊ (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ በመሬት ናዳ ሳቢያ ለተጎዱ ወገኖች መርጃ የሚውል 1 ሚሊየን ብር ለግሷል።
ቴዲ እናመሰግናለን 🙏 Tedy Afro fans
26/07/2024
❣️ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ
| ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ በመሬት ናዳ ሳቢያ ለተጎዱ ወገኖች መርጃ የሚውል 1 ሚሊየን ብር ለግሷል።
❣️ ቴዲ አፍሮ
ትናንት በማህበራዊ ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት “ከሰሞኑን በደቡቡ የሀገራችን ክፍል (ጎፋ) በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ እና ጉዳት በደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ በደረሰውም አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ወገኖች በሙሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ።” ማለቱም ይታወሳል።
❣️ Artist (ቴዲ አፍሮ)
26/07/2024
ንጉሱ በጎፋ ዞን ወገኖቻችን ላይ ለደረሰው ድንገተኛ አሳዛኝ አደጋ በአደጋው ምክንያት ለተጎዱ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንን የ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር ድጋፍ አድርጎል🙏 የህዝብ ልጅ እናመሰግናለን
Tedy Afro fans
Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር Amleset Muchie
25/07/2024
ከሰሞኑን በደቡቡ የሀገራችን ክፍል (ጎፋ) በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ እና ጉዳት በደረሰባቸው ኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ በደረሰውም አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ወገኖች በሙሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል !
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)
Tedy Afro fans
25/07/2024
''ስለሰው ልጅ ግድ ሳይሰጥህ የትኛውንም ሀይማኖት ብትከተል ዋጋ የለውም።''
#ጎፋ 🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
1000