Eegereen Abdii biyyati

Eegereen Abdii biyyati

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eegereen Abdii biyyati, Health/Beauty, Baalee, Addis Ababa.

21/06/2026

በደቡብ ኢትዮጲያ የተመዘገበው 17/20 የድጋፍ ድምፅ፥ የብልጽግና ፓርቲ የጀመረውን የለውጥና የዕድገት ጉዞ ህዝባችን በሙሉ ልብ እየደገፈው መሆኑን በግልፅ ያሳየበት ታሪካዊ ምዕራፍ ነው። ይበልጥ ለመስራትና አካባቢያችንን ለመለወጥ ቃላችንን የምናድስበት የድል ቀን!

#ብልጽግና

21/06/2026

በአዲስ አበባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ ከአጠቃላይ 158 መቀመጫዎች መካከል 134ቱን በማሸነፍ ታላቅ ድል አስመዝግቧል። ይህ ድል የአዲስ አበባ ህዝብ ለለውጥ፣ ለልማትና ለአብሮነት የሰጠው ታላቅ አመኔታ ማረጋገጫ ነው። ለከተማችን ብልፅግና በቁርጠኝነት መስራታችንን እንቀጥላለን! 🇪🇹✨

#አዲስአበባ #ብልፅግናፓርቲ #የህዝብተወካዮችምክርቤት #የአዲስአበባምርጫ #ኢትዮጵያ

Category

Website

Address


Baalee
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eegereen Abdii biyyati posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.