Tekle Abayneh meshesha

Tekle Abayneh meshesha

Share

Public

Photos from Gofa Zone Melo Gada Woreda Government  communication  Affairs  Office's post 06/09/2026
Photos from South Ethiopia Regional State Office Of The President 's post 05/09/2026
21/07/2026

በእውነት ካባ የተሸጎጠው ስውር ፈተና!

​ልክ በሆኑ ነገሮች መሀል... ልክ መስለው የሚሳጉ ስሁት መልኮች መከራችንን እያበዙት ነው።
​ዛሬ ላይ ትልቁ መደናገራችን እውነተኛው መልክ ጠፍቶ ሳይሆን፤ እዚያ እውነተኛው መልክ ውስጥ ያለ መልኩና ያለ ልኩ፣ እውነተኛውን መስሎና አክሎ የተሸጎጠው ‘ስውር ክፋት’ ነው። ይህ አስመሳይነት ነው የእውነትን ፈተና ያከበደው፤ የእውነትን ጣር ያበዛው።

​ሁሉንም በጅምላ ከማመን ወይም ሁሉንም በጥርጣሬ ከመግፋት መሃል ቆመን... ተረጋግቶ ማየት ይፈልጋል። ነገሮችን ከውጫዊ ገፅታቸው ባሻገር በጥልቀት መመርመር፣ ‘ወደ ቀልብ ተመልሶ ማጤን’ ይጠይቃል።
​💡 በነገሮች ግርግር ሳንዋጥ፣ ከላይ ከሚታየው አስመሳይ በጎነት በስተጀርባ ያለውን እውነት የምንለይበትን «የማስተዋል ልብ» ፈጣሪ ያድለን!
​✍️ወገን ጥላሁን

tekle man on TikTok 21/06/2026

tekle man on TikTok 131 Followers, 212 Following, 123 Likes - Watch awesome short videos created by tekle man

29/05/2026

💪የማይፈትናችሁ ነገር አይለውጣችሁም!🔥🔥🔥

👉በህይወት ብዙ ፈተናዎች ፣ ብዙ ችግሮችና ብዙ ውጣ ውረዶች ተከስተው ሊሆን ይችላል። ግን ፈተናዎቹ ሁሉ ወደ ተሻለ ልህቀትና እድገት ይወስዶታል እንጂ ህይወቶን አያጨልመውም።ህይወቶን የሚያጨልመው አለቀልኝ ብለው እጅ ከሰጡ ብቻ ነው።

👉ታዲያ ምንም እንኳን በብዙ ፈተናዎች ብታልፉም በፍጹም እጅ አትስጡ! ምክንያቱም እጅ የሰጣችሁ ጊዜ ያበቃላችኋል።

👉ህይወት ስትፈትንህ አልሸነፍ ባይ ሁን። የቀረቡልህንም ፈተናዎች ተጋፈጣቸው እንጂ አትሽሻቸው። ፈተናዎችህን መሸሽሽ ችግሮችህንአይፈታልህም!

Photos from Tekle Abayneh meshesha's post 26/05/2026

የለውጡ ትሩፋት በሆነው መሎጋዳ ወረዳ
በጎፋ ዞን በመሎ ጋዳ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር በድምቀት እየተካሄደ ነው።

ግንቦት 18/2018 ዓ/ም

በጎፋ ዞን በመሎ ጋዳ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እና ማጠቃለያ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ ግብር በዎምባ ከተማ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል ።

በድጋፍ ሰልፉ የመሎ ምርጫ ክልል የፌዴራል፣ የክልል ምክር ቤት እጩዎች፣ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች፣ሀገር ሽማግሌዎች፣ የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች እየተሳተፉ ይገኛል።

25/05/2026

ነገ በመሎ ጋዳ ወረዳ መቀመጫ የሆነቸው ዎምባ ከተማ ከብልጽግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ትድምቃለች ስለዚህ እንዳያመጦዎ ቀድመው ይገኙ!!

03/05/2025

ይህንን ልጅ ካገናችሁ ወረታ ከፋይ ነኝ ይላል።

Category

Telephone

Website

Address

South
Sodo