Sawarakeb
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sawarakeb, Health/Beauty, Sidama Region, .
09/08/2026
አዕምሮ ጤና (Mental Health):
አዕምሮ ጤና (Mental Health) ማለት አንድ ሰው ስሜቱን፣ አስተሳሰቡንና ባህሪውን በጤናማ ሁኔታ መቆጣጠር፣ የዕለት ተዕለት ጫናን መቋቋም፣ ከሌሎች ጋር ጤናማ ግንኙነት መፍጠር እና በሕይወት ተግባራት መሳተፍ የሚያስችለው የአጠቃላይ ደህንነት ሁኔታ ነው።
🧠 አዕምሮን ጤናማ ለማድረግ:
1. በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ።
2. መደበኛ የአካል እንቅስቃሴ ያድርጉ።
3. ከሚያምኗቸው ሰዎች ጋር ስሜትዎን ያካፍሉ።
4. ጤናማ ምግብ ይመገቡ።
5. አልኮልና ሌሎች አደንዛዥ ነገሮችን ይቀንሱ/ያስወግዱ።
6. ለመዝናናትና ለራስዎ እረፍት ጊዜ ይስጡ።
7. የአዕምሮ ጤና ችግር ምልክቶች ከቀጠሉ የአዕምሮ ጤና ባለሙያን ያማክሩ።
አዕምሮ ጤና ማለት ችግር አለመኖር ብቻ አይደለም፤ ሰውዬው ራሱን መረዳት፣ ጭንቀትን መቋቋም፣ ከሌሎች ጋር መገናኘት እና የሕይወት ዓላማውን መከተል መቻሉም ነው። follow my page for more info.!!!