adonay funs

adonay funs

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from adonay funs, Health/Beauty, addis abeba, Addis Ababa.

30/01/2026

adonay funs ❤️❤️‍🩹

27/01/2026

አዶናይ ወደ ወላይታ ባቀናበት ወቅት የተደረገለት አቀባበል የብዙዎችን አፍ አስይዟል። ምሽት ላይ እንኳን ሳይበገር ይህን ያህል ህዝብ በአደባባይ ወጥቶ ሲቀበለው ማየት በእውነት ይገርማል!
​በመኪና ጣራ ላይ ወጥቶ ከህዝቡ ጋር ሲቀላቀል የታየው አዶናይ፣ ልክ እንደ ታዋቂው የአለም ኮከብ IShowSpeed አይነት ድባብ ፈጥሯል። ይሄን ያዩ ሁሉ "የኢትዮጵያው ስፒድ (Speed) አዶናይ ነው!" ማለትን ተያይዘውታል። ፎቶውን ስታዩት ራሱ የድባቡን ተመሳሳይነት መመስከር ትችላላችሁ።
​የወላይታ ህዝብ ፍቅር ግን ልዩ ነው!

25/01/2026

Adonay ❤️💘🥰

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa