Ethio Liverpool Fans

Ethio Liverpool Fans

Share

ኢትዮ--ሊቨርፑል-ደጋፊወች�

02/08/2026

jul 2024...ጋዛ
ጋዛ ከስደተኞች ካምፕ ሁለት እንቁ እሕቶች ፋራህ እና ጃና አህመድ የተባሉ እንስቶች ቁርዐንን ሀፍዘው ጨርሰዋል እነዛ ጋዛዊያን ግን የልባቸው ጥንካሬ ከምን ይሆን የተሰጣቸው ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ ዱንያ ተመቻችቶለት ቁርዐንን ከፍቶ ለማንበብ ጊዜ አጣሁ በሚልበት ስአት የጋዛዊያን ጥንካሬ ደግሞ ይለያል በጦርነት መሀል ሁነው እንኳን ቁርዐንን ለመሀፈዝ ያላቸው ጉጉት ይአጂበኛል በነገራችን ላይ የጋዛ ሕዝብ አብዝሀኛውን ሀፊዘል ቁርዐን ናቸው 🇵🇸

15/05/2026

በርናርዶ ሲልቫ ስለ አርሰናል እና ሊቨርፑል፦

"በአርሰናል የአጫዋች ዘይቤ ተደምሜ ወይም አጨዋወታቸው ማርኮኝ አያውቅም። እኔ በማንቸስተር ሲቲ እስካሁን ባለፍኩበት ቆይታ ሁሉ ዋና ተቀናቃኛችን ሊቨርፑል እንደነበረ እና ሊቨርፑል ደግሞ ከሌሎቹ ቡድኖች ሁሉ በከፍተኛ ልዩነት እንደሚበልጥ ነው ማውቀው።"

Photos from Ethio Liverpool Fans's post 15/05/2026

today's best photos❤❤❤

30/03/2026

������

30/03/2026

ሁሌም በልባችን ትኖራለክ Mo💚

💔🥰💚

29/03/2026

🇪🇹🇪🇹

29/03/2026

የሁለቱን ጥምረት አያቹልኝ ሊቬያንስ 🔥🔥
ኦሊሴ አሲስት 🅰️
ኢኪቲኬ ጎል ⚽
⭐በተለይ የኢኪቲኬ አጨራረስ ትክክለኛ የጎል አዳኝ መሆኑን ነው ያሳየን 💯👏🏻
🤞🏻ቀጣይ ሲዝን ኦሊሴን በሊቨርፑል ማልያ የምናየው ይመስላችኋል ሊቬያንስ?
⭐ልጁን ማግኘት ቀላል ባይሆንም ግን እኔ ለሳላህ ተተኪነት ከኦሊሴ ውጪ ማንም አይታየኝም 💯👌🏻
👑የሊቨርፑል መጪው ግዜ ብሩህ ይመስለኛል ከኦሊሴ በተጨማሪ ትክክለኛ የዲያዝን ተተኪ እንደ ዲዮማንዴ፥ ባርኮላ ፥ሮድሪጎን የመሳሰሉ ትልቅ ታለን ያላቸውን ተጫዋቾች ማስፈረማችን አይቀርም ቀጣይ ሲዝን ካሁኑ እያጓጓኝ ነው 🔥🔥🔥
💪🏻
#ሊቬያንስ 👑

28/03/2026

ሞ በig ገፁ 📲

የድሉ ማስታወሻ በሆኑት ዋንጫዎች ላይ አይኑን ወርውሮ ሲመለከት 🥹

27/03/2026
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addisababa
Addis Ababa
25235044