Addis ketema subcity trade office

Addis ketema subcity trade office

Share

office

12/07/2026
Photos from Addis ketema subcity trade office's post 10/07/2026

ውድ የከተማችን ነዋሪዎች የቅዳሜና የሁድ ገበያና የግብይት ማዕከላቶች የዋጋ መዝርዝር አውጥተናል:: ከተለጠፈው ዋጋ ውጪ የሚሸጡ ነጋዴዎች ካሉ በ አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ነፃ ስልክ ጥሪ 85 88 አሳውቁን እናንተን ለማገልገል ፍጹም ዝግጁ ሆነን እንጠብቃችኋለን ::

Photos from Addis Ketema Communication-አዲስ ከተማ's post 09/07/2026
09/07/2026

በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ የከተማችን የግብይት ስርዓት ውስጣዊና ውጪያዊ ፈተናዎች ያጋጠሙት ቢሆንም የከተማ አስረዳደሩ እነዚህን ፈተናዎች ታሳቢ ያደረጉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ተግባራዊ በማድረጉ እንደ ማህበረሰብ ሊያጋጥም ይችል የነበረን የኑሮ ውድነት ጫናን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ተችሏል፡፡

09/07/2026

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘው ኖክ ነዳጅ ማደያ እና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘው አልፋ ነዳጅ ማደያ ናቸው።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ተባረክ ነዳጅ ማደያ ከነዳጅ አቅርቦት ለአንድ ወር እንዲታገድ መደረጉን ገልጸዋል።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ የሚገኘው የተባበሩት ነዳጅ ማደያ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካዛንቺስ ሱፐር ማርኬት አካባቢ የሚገኘው ኦላ ነዳጅ ማደያ የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጣቸው መደረጉን አስታውቀዋል።

Photos from Addis Ababa Trade  Bureau's post 09/07/2026
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ketema Subcity
Addis Ababa