Jaal Tiksaa Sirnaa

Jaal Tiksaa Sirnaa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jaal Tiksaa Sirnaa, Health/Beauty, Addis Ababa.

20/09/2026

የፖለቲካ ሕልውና የሌለው፣ የደም እዳቸዉን ያልታጠቡ ሕዝብ የተጸየፋቸው የውዳቂዎች ስብስብ "ትብብር ለሕልውና" ሲል ከዚህ በላይ አስቂኝ ፌዝ የለም! ትላንት አንዱ ሌላኛውን እንደ ዋና ጠላት ፈርጆ ሲጨፈጭፍ እና ሲያወድም የኖረ ኃይል፣ ዛሬ ህዝቡን በጋራ ቆመን እናድንሃለን ማለቱ በህዝብ የቁስል ላይ ጨው መነሰነስ እና የከፋ ፖለቲካዊ ቅጥፈት ነው። የፋኖ መፈጠር ምክንያት የሸኔ የንፁሃን ጭፍጨፋ እንዲሁም ሕወሓት በሰሜኑ ጦርነትና ማይካድራ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት እልቂት፣ የሴቶችን መደፈር እና የሀብት መዘረፍ ሳይረሳ፣ ላለፉት አስርታት አማራንና ኦሮሞን በጅምላ ሲጨፈጭፍ የነበረ ጨካኝ ቡድን ዛሬ የሕዝብ ጠበቃ ሆኖ መቅረቡ ያስቃል። እነዚህ እርስ በርሳቸው የሞት ሽረት የሕልውና ስጋት የሆኑ፣ በንጹሃን ደም እጃቸው የረከሰ፣ ያለፉትን ታሪካዊ የደም ዕዳዎች እና የጭካኔ ምዕራፎች ይቅርታ ሳይጠይቁ እና ንስሐ ሳይገቡ ጥምረት ፈጥረዉ ይህንን ህዝብ ሲያድኑ አስቡት። ይህ የጓዳ ስምምነታቸው የውጭ ኃይላትን ጥቅም ለማስፈጸም እና ከገደል አፋፍ ላይ ካለው ውድቀታቸው ለመትረፍ የተደረገ አሳዛኝ የጊዜያዊ ስልት ብቻ ነው። ርዕዮተ ዓለምም ሆነ የሞራል መሠረት የሌለው ሀይል"ዝንብ ተባብሮ ገንቦ አይከፍትም" እንዲሉ፣ የተወገዘና የተሰበረ ኃይል ተሰባስቦ አዲስ ነገር መፍጠር ፈጽሞ አይችልም!

29/08/2026

Jawaar darara ummata Oromoo Wallaggaatiin qumaara siyaasaa taphachuu yaala.

Jawaar darara ummata Oromoo Wallaggaa irra deddeebi'ee kan dubbatuuf daldala siyaasa isaatiif malee uummatichaaf dhimmee miti. Humni Faannoo Wallagga keessa socho'uun Oromoo lafa isaarraa buqqisaa jiru ajaja hooggansa Faannootiin kan socho'u ta'uu hoogganaan Faannoo dubbatus Jawaar garuu lakki anatu beeka mootummaatu bobbaase jedha.Uummatni Oromoo Faannoodhaan miidhamuu hinqabu jechuurra golgaa siyaasaa godhachuun maqa balleessii mootummaarratti oofaa jira. Akeeka Jawaar maal akka ta'e bareechinee beekna; darara ummataa shira siyaasaaf keetiif oolfachuuf deemuu kee garuu seenaan si gaafata.

24/08/2026

“Namni Shaneen Oromoodha” jedhu hin dhabamu.

Shaneen Oromoo akka hin taane dantaan Oromoo qabsooftuuf akka hin jirre Oromoon beeka. Garuu ammoo namoonni ammallee garaa hin kutanne yoo jiraate ijibbaachuun gaariidha. Tibbuma kana humni muraasni ishii karaa shawaa Lixaatiin gara Jibaati seenuuf yommuu yaaltu humna qindaa’aadhaan akka malee rukkutamuun kan hafte harka kennatte. Humni harka kennate kun Wayyaaneedhaan hogganamaa turte. Kun qabatamaadha. Asiin ammoo WBO dantaa Oromootiif qabsaa’a eenyumarratti hin maxxanu jettee ibsa baasti

20/08/2026

አሜሪካ አሁን እንዲህ አይነት ነገር ላይ በጣም ጥብቅ ሆናለች፤ ህጉ ስለከረረ ዲፖርት ተደርገህ ወደ ኢትዮጵያ መመለስህ አይቀሬ ነው። ያን ሁሉ ዘመን በሰው ሀገር ተቀምጠህ ሀገር ስታመሰቃቅል ኖረህ፣ መጨረሻህ ግን ጥቅልል ብለህ ወደ መጣህበት መመለስ ሆነ። ስትመጣ ደግሞ ያቺን ድመትህን እዚያው ጥለሃት እንዳትመጣ፤ ጥቅልል አድርገህ ይዘሃት ና😂። ቦሌ ኤርፖርት ላይ ከነድመትህ በክብር እንጠብቅሃለን😘

15/08/2026

ADDIS ABABA❌❌❌
FINFIINNEE ✅✅✅

Photos from Jaal Tiksaa Sirnaa's post 15/08/2026

Magaalaa Mayaa warra baha Biiftuu Akka jirtu?
sirni keenya Biyya bareecha Jira.

!!!

15/08/2026

👉 _*ሃምሳ የወርቅ ዓመት፣ ለራስ ያልተኖረ፣ ለሀገር ለወገን የተከፈለ ዕድሜ*_

🎯አንዳንዶች የኖሩባትን የበሉባትን፣ የጠገቡባትን ሀገር ለመስበር ሲዶልቱ እሱ ግን ያቺን ሀገር በወርቅ ለማስጌጥ፣ ህዝብህን ለማጥገብና ሀገርህን ወደ ፊት ለማራመድ ሌት ተቀን ይተጋል። ጉልበትን፣ ዕድሜን፤ እውቀትንና ራዕይን አስተባብሮ፣ ሳይታክቱ ለሀገር መገበር ከዚህ በላይ ምን ትርጉም አለው? አንዳንዶች ለማፍረስ በሚያረጁባት ሀገር፣ አንተ በመገንባት ጎልምሰሃል! እንኳንም ተወለድክ፤ እንኳንም የኢትዮጵያ መሪ ሆንክ!

15/08/2026

Shawa Bahaatti dhalannee finfinnee qe'ee oromoo keessatti hojjecha finfinnee namas lafas qabdi

14/08/2026

ሰበር ዜና! የሕወሓት አደገኛ ሴራ ተጋለጠ፡ በጨለማ ሽፋን ወደ ዋና ዋና የአማራ ክልል ከተሞች የጦር መሣሪያዎችን በስውር ማስገባቱ ተረጋገጠ

የኢትዮጵያን ሰላም እና ጸጥታ ከመሰረቱ ለመናጋት የሚንቀሳቀሰው ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን በአማራ ክልል ከተሞች ውስጥ አዲስ እና አስፈሪ የጦርነት ወጥመድ መዘርጋቱ ተደረሰበት ።

አሁን ላይ በሁሉም ከተሞች ተደራሽ የተደረጉት እነዚህ የጦር መሣሪያዎች የከፋ ቀውስ ሊያስከትሉ የሚችሉ በመሆናቸው፣ የከተሞቹ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት በከፍተኛ ንቃት ላይ እንዲገኙ አጽንዖት ተሰጥቷል። #ሰበርዜና #ኢትዮጵያ #አማራ #ሕወሓት #ሰላም

Category

Website

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jaal Tiksaa Sirnaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.