Dana’s Secret
Feminine hygiene is a priority
29/06/2024
የሴቶችን ንጽህና የሚጠብቅ መዳኒት 🌹
https://t.me/boriclife
⚜️የ ቦሪክ አሲድ ጥቅሞች
✨ባክቴሪያ ቫጋኖሲስ እና ትሪኮሞኒሲስ ያሉ የሴት ብልት ኢንፌክሽኖችን ማከም
✨እንደ ማሳከክ እና ማቃጠል ያሉ ምልክቶችን ያስወግዳል
✨ፀረ-ፈንገስ, ፀረ-ተሕዋስያን እና ፒኤች-ሚዛናዊ ባህሪያት
✨አጠቃቀም
⚜️ማታ ማታ እጅን በሳሙና በመታጠብ እና ወደ መሀፀን ማስገባት 🧴👐
⚜️ለ 3 ቀን በተከታታይ መጠቀም እና ለውጥ ከሌለዉ እስከ 10ቀን መቀጠል።
⚜️መድሀኒቱን ጀምረው እስኪጨርሱ ድረስ ግብረስጋ ግንኙነት መደረግ የለበትም። ❌🚫
⚜️መድሀኒቱን በሚወስደውበት ጊዜ የሚወጣው ፈሳሽ እንዳያቆሽሽ ሞዴስ መጠቀም። 🌹
⚜️From USA 🇺🇸
✨ጥንቃቄ
❌በፉፁም ወደ አፉ ማስገባት መዋጥ
የተከለከለ ነዉ።
❌ለምታጠባ እና ለእርጉዝ ሴት የተከለከለ ነው።
❌ህፃናት የማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ።
Category
Website
Address
Opening Hours
| 09:00 - 17:00 |
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Dana’s Secret posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.