Wellness Reflexology Foot Massage

Wellness Reflexology Foot Massage

Share

Your Health Is On your Hand

13/07/2026

Wellness reflexology foot massage is the best .

07/07/2026

Come check our relaxing foot massage at refenti mall.

09/06/2026
05/06/2026

🥱🦶የእግር ድካም የሙሉ አካል ድካም ነው እንዲሁም የእግር ጤና የሙሉ አካል ጤና ነው የምንለው በምክንያት ነው።
ቪዲዮ ላይ የሚታየው ፕሮፌሽናል የእግር ማሳጅ (Foot Massage) አገልግሎታችን፣ ከአካላዊ እረፍት ባለፈ በርካታ የጤና ጥቅሞች አሉት።
✨ የደም ዝውውርን ያስተካክላል
✨ የጡንቻ መኮማተርንና ህመምን ያስታግሳል
✨ ለአእምሮዎ ፍፁም እረፍትና ሰላምን ይሰጣል
✨ የጭንቀትና የድብርትን ስሜት ይቀንሳል
✨ ጥልቅ እና ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲተኙ ይረዳል
✨ የራስ ምታትንና የማይግሬን ስሜትን ያስታግሳል
✨ በእግር ላይ የሚፈጠርን እብጠትና ቁርጥማትን ያጠፋል
✨ የእግር ጡንቻዎችና ጅማቶች እንዳይጎዱ ይከላከላል
ለራስዎ የጤና እና የደስታ ጊዜን ይስጡ! ዛሬውኑ መጥተው ይጎብኙን። Wellness Reflexology Foot Massage
📍 አድራሻችን፦ ቦሌ ቡልቡላ ሪፈንቲ ሞል ግራውን ላይ ነው።
📞 ለቀጠሮ እና ለበለጠ መረጃ፦ +251911279932

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/gFmukmXDatk98KBJ9?g_st=ic
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 03:00 - 21:00
Tuesday 03:00 - 21:00
Wednesday 03:00 - 21:00
Thursday 03:00 - 21:00
Friday 03:00 - 21:00
Saturday 03:00 - 21:00
Sunday 03:00 - 21:00