Tikvah Health
ይህ ገፅ የጤና መረጃና የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በተከታታይ የሚለጠፍበት ነው። ኢትዮጵያዊነትንም ያስቀድማል።
06/06/2026
በኢራን በአንድ ታዳጊ ላይ የግብረሰዶም ተግባር የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦች በስቅላት ተቀጡ።
በኢራን፣ ቆርቬህ ከተማ ውስጥ በአንድ የ14 ዓመት ወንድ ታዳጊ ላይ የግብረሰዶም ተግባር የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦች፣ በተፈረደባቸው የሞት ፍርድ መሠረት ባለፈው ሰኞ ጎህ ሲቀድ በከተማው በሚገኝ ቆርቬህ ማረሚያ ቤት ውስጥ በስቅላት እንዲሞቱ ተደርገዋል።
የሞት ቅጣት የተፈጸመባቸው ግለሰቦች የ52 ዓመቱ ታህማሴቢ እና የ37 ዓመቱ ኩህያር አባሲ የሚባሉ የከተማው ነዋሪዎች ናቸው።
ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በነሐሴ 2024 ዓ.ም ሲሆን በሞት የተቀጡት ፈሪድ ሳዴጊ የተባለ የ14 ዓመት ታዳጊ ላይ የግብረሰዶም ተግባር በመፈጸምና በቪድዮ በመቅረጽ በማስፈራራት እና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል ተከሰው ነው።
ታዳጊው ከደረሰበት ከፍተኛ ጥቃት እና የስነ-ልቦና ጉዳት የተነሳ ነሐሴ 12 ቀን 2024 ዓ.ም ህይወቱን በገዛ እጁ ማጥፋቱን ሄንጋው የተባለ በሰብዓዊ መብት ላይ የሚሰራ ድርጅት ገልጿል።
ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ/ም
Tikvah Health
አርሲም ሆነ አሪ ወለጋም ሆነ ወሎ መቀሌም ሆነ ሞያሌ ጠገዴም ሆነ ጎዴ አፋርም ሆነ ጎንደር ክቡር የሰው ልጅ ሊገደል አይገባም !
06/06/2026
Join this world job liting channel
WORLD JOBS 🌎 World Jobs Updates | UK | USA | UAE | Africa e.t.c
30/05/2026
29/05/2026
Health Officer / School Nurse
at Lion Heart Academy
Categories:
Location: Addis Ababa
Deadline: Jun 05, 2026
Career Level: Junior Level(1-3 years)
Number of people required: 1
Requirements:
• Qualifications & Requirements
• Degree or Diploma in Nursing, Health Sciences, or a related field
• Valid professional license/certification..
Ethiojobs Bot Ethiojobs miniapp
29/05/2026
Clinical Nurse
at Cheshire Ethiopia
Categories:
Location: Hawassa
Deadline: Jun 08, 2026
Career Level: Mid Level(3-5 years)
Number of people required: 1
Requirements:
• Qualification: Bsc in Nursing or related and Diploma in Ophthalmic NurseExperience: 2 Years and above experience with practical skill in eye care service
23/05/2026
The World is Waking Up to Ethiopia And News Daddy Just Landed to See Why
Dylan Page (a.k.a. News Daddy), the number one news account on TikTok with more than 19 million followers, is now in Ethiopia.
Let us think about this for a moment.
This is not a visit. This is not a report about development. This is one of the most popular voices on the internet coming to Ethiopia, to Addis Ababa, because people all around the world are really curious about our country.
Dylan Page is not the only one who has noticed this.
Months ago iShowSpeed did a live stream from Merkato and he even walked barefoot at the Adwa Victory Memorial. This live stream had 257 thousand people watching at the time and it got almost ten million views in just one day. Lots of influencers followed in quick succession.
We are witnessing a big change in the way people discover and learn about our country.
P.S. Huge appreciation to Adonay Berhane for being such a great host.
Dawro tube
23/05/2026
23/05/2026
23/05/2026
የጉበት ካንሰር የበሽታው መንስኤዎችና የመከላከያ መንገዶቹ፦
ዶ/ር አብዱልቃድር መሓመድ በሀላባ ዞን በቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት ናቸው።
የጉበት ከንሰር በሽታ ለከፍተኛ የጤና መቃወስ እና ከፍ ሲልም ለሞት ከሚዳርጉ አስከፊ በሽታዎች መካከል አንዱ መሆኑን ገልፀዋል።
ለጉበት ካንሰር በሽታ አጋላጭ ከሆኑ ምክንያቶች መካከል ሥር የሰደደ የጉበት በሽታ ያለባቸው ሰዎች አልኮል መጠጥ ማዘውተር፣ ከውፍረት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የጉበት በሽታ፣ አፍላ ቶክሲን ወይም በእርጥበታማ ቦታዎች ለረጅም ጊዜ ቆይተው የነቀዙና የሻገቱ እህሎችና ምግቦችን መመገብ እንዲሁም ሌሎችም መንስኤዎች እንዳሉ አመላክተዋል::
በሌላ በኩል የጉበት በሽታ ተጠቂዎች ወቅታዊና ተገቢውን የህክምና ክትትል ባለማድረግ ለጉበት ካንሰር በሽታ እንደሚጋለጡም ስፔሻሊስቱ ጠቁመዋል ::
የጉበት ካንሰር ለበርካታ ለህመሙ ተጠቂዎች የምድር ህይወታቸው እንዲገታ ምክንያት መሆኑን ጠቁመው፥ በአሁኑ ወቅት ደግሞ የበሽታው ተጠቂዎች ምጣኔ እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያመላክታሉ ነው ያሉት።
በሽታው በባህሪው ጉበትን ለይቶ የሚያጠቃ የካንሰር አይነት ሲሆን ጉበት ላይ እባጭ እየፈጠረ አገልግሎት እንዳይሰጥ ከማድረጉም ባሻገር ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች እየተሰራጨ ለሞት የሚያጋልጥ የካንሰር አይነት እንደሆነ ይገልፃሉ ::
ዶ/ር አብዱልቃድር አክለውም የጉበት ካንሰር በሽታ በዓለማችን በዓመት እስከ 1ሚሊዮን ሰዎች እንደሚጠቁና በዚያው ልክ እንደሚሞቱም ጥናቶች ያመላክታሉ ሲሉ ተናግረዋል ::
ዶ/ር አብዱልቃድር አያይዘው እንደሚሉት የጉበት ካንሰር ተጠቂዎች የሚያሳዩት ምልክት የሆድ እብጠት፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ ዓይን ወደ ቢጫነት መቀየር፣ የድካም ስሜትና ሆድ አከባቢ የውሃ መቋጠር እንደሆኑም የህክምና ውጤቶች ይጠቁማሉ ብለዋል ::
በመጨረሻም ለጉበት ካንሰር ክትባት መውሰድ ፣ ከሻገቱ ምግቦች መቆጠብ እና አጋላጭ የሆኑ ነገሮችን በቅድመ ጥንቃቄ መልክ መጠበቅ ያሻል ሲሉም ምክረ ሀሳባቸውን አጋርተውናል።
ዘጋቢ: አብዱልሰመድ አወል
Category
Website
Address
0000