Ethio beauty's
VOICE OF ETHIOPIA /VOE / politics. religions, social. economic, sport.
28/04/2026
24/04/2026
Prosperity party 🎉
20/04/2026
የቤተክርስቲያን ተልዕኮ እና የዜግነት ኃላፊነት፡ ጠቅላይ ፀሐፊው በጉባኤው ያስተላለፉት ወሳኝ መልዕክት
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ምክትል ፕሬዝዳንት መጋቢ ታሪኩ ብርሃኑና ጠቅላይ ፀሐፊ መጋቢ ዶ/ር ጌትነት ለማ የኢትዮጵያ አንድነት በክርስቶስ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል ።
የካውንስሉ መሪዎችም በመርሀ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ፣ ለቤተክርስቲያን እና ለሀገር የሚጠቅሙ አበይት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።
በንግግራቸው ከተነሱት
የወንጌል ተልዕኮ፡ "ወንጌል በአግባቡ መሰበክ ስንችል ቤተክርስቲያን የንግድ ቦታ መሆን ታቆምና ለተጠራችበት ዓላማ መኖር ትጀምራለች።"
በመሆኑም እስካሁን የጀመርነውን በጎ ሥራ አጠናክረን መቀጠል የወቅቱ ጥሪ ነው።
"የሰማይ ዜጋ ብንሆንም በምድር ላይ እስካለን ድረስ የምድራዊ ዜግነታችንን መወጣት አለብን።"በመሆኑም ከመጸለይ ባሻገር የምርጫ ካርድ በመውሰድ የዜግነት መብት እና ግዴታችንን የመወጣት ኃላፊነት እንዳለብንና ተተኪዎችን በእግዚአብሔር ቃል መሰረት በማሳደግ በቅድስና እንዲኖሩ መምራት እና ለነገዋ ቤተክርስቲያን የሚረከብ ትውልድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል ብለዋል።
በዚህም መሰረቱ ሕብረታችንን ማጠናከር በመሆኑ በአንድነት ልንቆም ይገባል ብለዋል ።
በመጨረሻም ሰላም ለሁላችንም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ በመሆኑ፣ ለሀገራችን ሰላም በጋራ መሥራት
የሁላችንም የጋራ የቤት ሥራ ነው።
ቤተክርስቲያን በሥነ-ምግባር እና በአንድነት ስትበረታ ለሀገር የምትሰጠው በረከት የላቀ ነው።
ኢንቫጀሊካል ዜና ሩት ዋቅጅራ
በከተማችን አዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ ሰው ተኮር ስራዋች ለህብረተሰቡ ማህበራዊ ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን አምጥተዋል።
የብልፅግና ፓርቲ እንደ ሀገር የሀይማኖት ልዩነትን ውበት መሆኑን በማመን በመከባበርና በመቻቻል አብሮነት እንዲጎለብት በማድረግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሰርቷል።
ብልፅግና የተገበረው የኮሪደር ልማት ስራ ውጫዊ ውበትን ብቻ ሳይሆን በከተማዋ የሚስተዋለውን የከተማነት ችግር በግባቡ የፈታ ነው።
የኮሪደር ልማት አስፈላጊነቱ ለመኖሪያ ተስማሚ ለማድረግና ለኢኮኖሚ እስቃሴ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነው።
አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ነዋሪዋች ብቻ ሳትሆን የኢትዮጲያ ዋና ከተማና የአፍሪካ የፓለቲካ ካፒታል በመሆንዋ ይህን ነባራዊ ሁኔታ መቀየር የሚያስችል ስራ ተሰርቷል።
በዚህም የተነሳ ከመካከለኛ ከተማ አከባቢ የተነሱ ነዋሪዋች የተሻለ የኑሮ ሁኔታ መምራት የሚችሉበት አከባቢ እንዲሻገሩ ተደርጓል።
የቀበሌ ቤት ነዋሪዎች የምትክ ቤት እንዲሰጣቸው እና የግል መኖሪያ ቤት የነበረቸው ሰዋች ምትክ መሬት እና ተመጣጣኝ ካሳ እንዲያገኙ በማድረግ የተሻለ መሰረተ ልማት ወደተሟላበት አከባቢ ላይ እንዲኖሩ ተደርጓል።
ብልፅግና ያለመውን የሚናገረውን ለመተግበር ቀን ከለሊት የሚሰራ ፓርቲ ነው። ይህንንም እንደ ሀገር በተከናወኑ የኮሪደር ልማት በተግባር አሳይቷል
ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ጠንካራ ትውልድ መገንባት ወሳኝ ነው።
ለዚህም ሲባል ብልፅግና ትኩረቱን በትውልድ ግንባተ ላይ አድርጓል።
18/04/2026
For the first time our beloved Arsitis, I will tell them in Amharic so that they can translate and listen as usual, will they tell them in Afan Oromo?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa