Namoota baayyee barbaachisoo/VIP

Namoota baayyee barbaachisoo/VIP

Share

VIP Oro

24/07/2025

ውሉን አልሳተም የህይወቴ ድውር
ስትክሰኝ አየሁ ስታሰማምር
አንድ/ሀ ብለህ እንደ ጀመርህ
በክብር ስለምትቋጨው
ዝም ብዬ ልዘምር ይሁን አንተ እንዳልከው

አሜን×4
ያልከው ይሁን
እሺ×3 በቃ
ነፍሴ ትረፍልኝ
ያልክላትን አውቃ

በወደድኩት ሳይፈስ ለኔ በተመቸኝ
የህይወቴ ጎዳናው ለምኑ ሲያሰኘኝ
ሁሉን አያይዞ ለበጎ ሲያደርግ
በአይኔ በብረቱ አየሁት ሲለውጥ

ርስቱን ሲያድል ነጥቆ ከዚያ ሰነፍ
ዘወትር ለሚተጋው ሊያልቀው ሲሰለፍ
ትናንት እንደሆነው ዛሬም እንደዚያው ነው
ስፍራን ላለቀቀ በቦታው ለቆየው

አሜን×4
ያለው ይሁን
እሺ×3 በቃ
ነፍሴ ትረፍልኝ
ያለላትን አውቃ

የገዢ ቁጣ ሲነድ በላዬ
ፍንክች ላልል ላለቅ ስፍራዬን
በትዕግስት ስፋት መቆየት ላደርግ
ታላቁን ጥፋት ፀጥ እስክታደርግ

እንድኖር በቃልህ ልቤን አስፋልኝ
ቀን እስቂመጣ እስክትፈርድልኝ
ያደከመኝን እስክታደክመው
የበቀል ጣትህን ዓይኔ እስኪያየው

ድቅድቁን ስታዝ ላይቀር መንጋቱ
ጎህ ሊቀድልኝ ሊያልፍ ሌሊቱ
የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ
ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ

[የወጀቡ አዛዥ የተራራው ሰሪ
የሸለቆው ጌታ ለጨለማው መሪ
የማእበሉ አዝማች የመብረቁ ንጉስ
አንተ ነህ የኔ አባት የእስራኤል ቅዱስ]×2

31/01/2025
20/12/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Dhugaasaa Dassaalee, Amen Deresa, Buunnoo Beddellee

Category

Telephone

Website

Address

Finfine
Addis Ababa
55555SHANEE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Namoota baayyee barbaachisoo/VIP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.