Adyamdebasi

Adyamdebasi

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adyamdebasi, Health/Beauty, Adama.

Photos from Adyamdebasi's post 16/01/2026

💔 ከሳምንታት ደስታ እስከ ድንገተኛ ስንብት!

የሰው ልጅ ህይወትና ቀጠሮዋ ምን ያህል ረቂቅ ነው?

ገና ከሁለት ሳምንታት በፊት በታላቅ ደስታና እንቅስቃሴ ላይ የነበረው ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ፤ የ"አልቲማ ሪል እስቴት" (Altima Real Estate) የብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተመርጦ ስራውን በንቃት መጀመሩ የሚታወስ ነው።

ይሁን እንጂ ያ የትላንቱ ንቁና ጠንካራ ወንድማችን፤ ዛሬ በድንገት ከዚህ ዓለም መለየቱን ስንሰማ በጥልቅ ሀዘን ነው።

ትላንት በደስታ ስራ ሲጀምር አይተነው፣
ዛሬ በሞት ተለየን ብሎ ማመን ይከብዳል።

ነፂ የኛ የዋህ...
ባሳየኸን ፍቅርና ደግነት ሁሌም እናስታውስሃለን።

ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥ።
ነፍስ ይማር! 🕯️🙏

ጉርሻ peg የተወሰደ

🌴🌴🌴

16/01/2026

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የመጨረሻ ጉዞ — የቀብር ሥነ-ሥርዓት መረጃ

በድንገተኛ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ተወዳጁ የጥበብ ሰው ነጻነት ወርቅነህ (ነፂ)፤ የመጨረሻ የሽኝት እና የቀብር መርሐግብር ይፋ ሆኗል።

የአርቲስቱ የቀብር ሥነ-ሥርዓት የመጪው እሁድ (ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም) በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በክብር እንደሚፈጸም ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ አስታውቀዋል።

* እሁድ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ በካቴድራሉ አሸኛኘት ይደረጋል።

* በዚሁ ዕለት እሁድ፣ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ የመጨረሻው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ይከናወናል።

የጥበብ ቤተሰቡንና መላው ኢትዮጵያውያንን በሀዘን የጣለው የነፂ እረፍት፤ ለብዙዎቻችን ከባድ ቢሆንም በዚህች ዕለት በቦታው በመገኘት ለወዳጃችን የመጨረሻ ክብር እንድንሰጥ ጥሪ ቀርቧል።

አሁንም ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ እና ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ ፈጣሪ ጥንካሬንና መጽናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን።

💔💔💔

ጉርሻ page የተውሰደ

🌴🌴🌴

20/12/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! ኣቦ ማንታ, Mulualem Eyasu, Letush Tesfay, Hailemariam Zewdu, Bereket Tadese, ለምለም በሪሁ, Abrham Bahre, ምዕራባዊ ወዲ ሑመራ ትግራዋይ, ዛይድ ዛይድ, Tigrai Adey Hagere Kedamot, Letebrhan Teklehaimanot, Wedi Haftay Halal, Samri Kahsay, Mihret GebremiKael, Mebrat Beyen, ዝነፍስ ንፋስ ኣይውሰድካ, እስመ ኣልቦ ዘይሳኣኖ ለእግዚኣብሄር, ሜሪ ማሓዛ ማሾ, Amit Brhane, ንኩሉ ግዜ ኣለዎ, Filimon Bdr, Mebrahtom Brhane, ቀሊል እዩ ንባዓል ዕላማ, Senait Haile, ተስፋይ ታመነ, Azeb Azeb, Weyni Tsegay, ቤት ጓል ወየንት, ኣቡሽ ዕባይ ማርዋ, ብሬ ወዲ ሃይልሽ, Aster Aberahaley, Meri Endertawit, ኣሹ ሓው ሜሪ ፍቅሪ, Hiwot Hiwot, Mefun Tamaraubra, Tega Tekelemeryam, Šãmři Bĺãčķ Ďãimøñď, የወንድሟ ብርቅ, ዝዕገስ እዩ ሓያል, Muna Musa, ጥሩ መሆን ለራስክ ነው, ከም ፍቃድካ ይኩን ኣምላከይ, Mebi Mebi, Getnet Tdf, ስሙይ ገብረ, Brhane Geremskel, Afewerk Tekle, MaHi Gal Gery, Goytom Hadush, ቁዱስ ገብሪኤል ጠብቀኝ

10/12/2025

ቦታህን ማወቅ ትልቁ ጥበብ ነው �

10/12/2025

Category

Website

Address

Adama